Sep 2023

የብሔራዊ መታወቂያ እና የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የዲጂታል መታወቂያ መሰረታዊ የመንግስት ሰራተኛ መታወቂያ እንዲሆን የሚያስችል የስራ ስምምነት ተደረገ

አዲስ አበባ፡ መስከረም 3 ቀን 2016 ዓ/ም የብሔራዊ መታወቂያ እና የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን (ፌሲሰኮ) የዲጂታል መታወቂያ መሰረታዊ የመንግስት ሠራተኛ መታወቂያ እንዲሆን የስራ ስምምነት አደረጉ፡፡

Apr 2023

የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ከክልሎችና ከተማ አስተዳደር ሲቪል ሰርቪስ ቢሮ ኃላፊዎች ጋር የ6 ወር ዕቅድ አፈጻጸም የውይይት መድረክ አካሂዷል

"የጥበቃ ፣የፅዳት፣ ተላላኪ ዝቅተኛ መደቦች እጃቸው ላይ የሚገባው ትንሹ ወራሀዊ ደሞዝ 900 ብር ነው፤ አንድ ዳቦ 12 ብር ገብቷል እዚህ ላይ ለኛ ማንም ማብራሪያ ሊሰጠን አይችልም፤ ነገር ግን እኛ በእጃችን ላይ ዲያመንድና ወርቅ ይዘን ነው ሌላ የምንጠብቀው" " አንዱና ትልቁ መስራት ያለብን የመንግስት ሰራተኛ

Jan 2023

ጥር 14 ቀን 2015 ዓ.ም. የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የአዲሱ ትውልድ ሲቪል ሰርቪስ ግንባታ ፖሊሲ ማስፈፀሚያ ስትራቴጂዎች እና አገራዊ የተገልጋዮች እርካታ ጥናት ሪፖርት ላይ ወርክ ሾፕ አካሄደ

የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የአዲሱ ትውልድ ሲቪል ሰርቪስ ግንባታ ፖሊሲ ማስፈፀሚያ ስትራቴጂዎች እና አገራዊ የተገልጋዮች እርካታ ጥናት ሪፖርት ላይ ከጥር 14 እስከ 15 ቀን 2015 ዓ.ም ወርክ ሾፕ አካሄደ፡፡

የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ ለመቆዶኒያ የአረጋዊያንና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል 202 ብርድልብሶችን ድጋፍ አደረገ፡፡

የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ ለመቆዶኒያ የአረጋዊያንና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል 202 ብርድልብሶችን ድጋፍ አደረገ፡፡ *****************************************

Dec 2022

የዓለም ህፃናት፣የኤች አይ ቪ ኤድስ ፣የፀረ ፆታ ጥቃት እና የአካል ጉዳተኞች ቀን አስመልክቶ የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ቤላ ማገገሚያ ማዕከል ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ታህሳስ 4 ቀን 2015 ዓ.ም. የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን በሴቶች፣ህፃናትና ወጣቶች ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት የዓለም ህፃናት፣የኤች አይ ቪ ኤድስ ፣የፀረ ፆታ ጥቃት እንዲሁም የአካል ጉዳተኞች ቀን አስመልክቶ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ቤላ ማገገሚያ ማዕከል ለሚገኙ የሰራዊቱ አባላት ከ231 ሺህ /ሁለት

17ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል

ህዳር 27/2015 ዓ.ም.አዲስ አበባ፣ የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ከፌዴራል ተቋማትና ከተጠሪ ተቋሙ ከስራ አመራር ኢንስቲቲዩት ጋር በመሆን ለ17ኛ ጊዜ የሚከበረውን የብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በፓናል ውይይት አክብሯል፡፡

Oct 2022

በመንግስት ሠራተኞች የቅጥር እና ደረጃ እድገት የብቃት ምዘና ስትራቴጂ ላይ ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ ጥቅምት 15 ቀን 2015 ዓ.ም .የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን በመንግስት ሠራተኞች የቅጥር እና ደረጃ ዕድገት ብቃት ምዘና ስትራቴጂ ላይ ከሚመለከታቸው ባለሚና አካላት ጋር የምክር መድረክ አካሂዷል፡፡

Sep 2022

ለአገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ መስከረም 4/2015 ዓ.ም የጠቅላይ ሚንስትር ጸ/ቤት በስሩ ካሉ 18 ተጠሪ ተቋማት በገንዘብ ከ70 ሚሊዮን ብር በላይ እንዲሁም በአይነት ከ 3 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ የምግብ ግብአቶች በአጠቃላይ ከ90 ሚሊዮን ብር በላይ ያሰባሰበውን ድጋፍ በዛሬው እለት ለኢፌድሪ መከላከያ ሚኒስቴር አስረክቧል።

Aug 2022

የመንግስት ሰራተኞች የብቃት ማእቀፍ አዘገጃጀትና ትግበራ

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን በመንግስት ሰራተኞች የብቃት ማእቀፍ አዘገጃጀትና ትግበራ ዙሪያ ከተቋማት ከፍተኛ አመራሮች፣ ምሁራኖችና ባለሙያዎች ጋር በቢሾፍቱ ከነሃሴ 10-11 ቀን 2014 ዓ.ም. የምክክር መድረክ ማካሄድ ጀመረ፡፡  

የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር

የፌዴራል  ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ከየፌዴራል ዋና ኦዲተር  ጋር በመተባበር ለአራተኛ ጊዜ  የአረንጓዴ አሻራ  መርሀ ግብር በአዲስ አበባ አይ ሲቲ ፓርክ  /ICT PARK/  አካሄደ

Jul 2022

Jun 2022

የሲቪል ሰርቪሱን ቀጣይ ስራዎች በተመለከተ ከአለም አቀፍ አጋር አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ

የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን በቀጣይነት በሚሰራቸው ስራዎች ዙሪያ በኢትዮጵያ ከUNDP አመራሮች ጋር ውይይት ያካሄደ ሲሆን በጋራ ውይይቱ ኮሚሽነር መኩሪያ ሀይሌ (ዶ/ር) ሲቪል ሰርቪሱ ዘረፍ በቀጣይነት ሰለሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት ዙሪያ ገለጻ አድርገዋል፡፡

የሲቪል ሰርቪስ ተቋማት የአገልግሎት አሰጣጣቸው ጥራት በገለልተኛ አካል ሊመዘን እንደሚገባ ተጠቆመ

የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ተቋማት አለም ዓቀፍ ስታንዳርዱን በጠበቀ መልኩ ገለልተኛ በሆነ ተቋም እንዲመዘኑና ደረጃ እንዲወጣላቸው ማድረጉ አገራዊ ኃላፊነት ካለበት ከአንድ ተቋም የሚጠበቅ ነው ሲሉም አክለው ገልፀዋል። የውድድር ዋና ጥቅሙ የሲቪል ሰርቪስ ተቋማት ለዜጋው ጥራት ያለው አገልግሎት በሚሰጡበት ጊዜ