የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ከተጠሪ ተቋማት ጋር በመሆን በኦሮሚያ መዕራብ አርሲ ዞን ሲራሮ ወረዳ ተገኝቶ አረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አስጀመረ

የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ከተጠሪ ተቋማት ጋር በመሆን ባዘጋጀው መርሀ- ግብር መሰረት በኦሮሚያ መዕራብ አርሲ ዞን ሲራሮ ወረዳ ተገኝቶ አረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አስጀምፘል፡፡

በመርሀ-ግብሩም 10,000 (አስር ሺህ) ችግኝ ለመትከል ተችሏል፡፡

Share this Post