• ህንፃ እድሳት
    የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ህንፃ እድሳት
    ኮሚሽኑ ህንፃ እድሳት
  • የመንግስት ሰራተኞች አዲሱ የደሞዝ ጭማሪ
    የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የመንግስት ሰራተኞች አዲሱ የደሞዝ ጭማሪ አፈጻጸም መመሪያ ውይይት
    የደሞዝ ጭማሪ
  • የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም ስብሰባ
    የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም አመራር አብይ ኮሚቴ 2ኛ መደበኛ ስብሰባ
    የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም
2217330 ሰራተኞች
1900 ዓ.ም

ዶ/ር መኩሪያ ሀይሌ

የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን በአዲስ መንፈስ የተነቃቃ እና አገልጋይነትን የተላበሰ ሲቪል ሰርቫንትን  በመፍጠር በአጠቃላይ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ስርዓትን ለመቀየር ተግባራዊ እንቅስቃሴ ጀምሯል፡፡

ኮሚሽኑ ቀጣይነት ባለው መልኩ የሲቪል ሰርቪስ ስርዓቱን ለመቀየር የሚያስችሉ ተግባራትን በማከናወን ውጤታማ መሆን ይጠበቅበታል፡፡

ለዚህም ቀልጣፋ የተቋማት አደረጃጀት እና የስራ ምዘና ስርዓት መዘርጋት፣ የሰው ሀብት ብቃት ስራ አመራር ስርዓትን መተግበር እና የአፈፃፀም ስራ አመራር ስርዓትን መተግበር ቅድሚያ ሰጥቶ የሚሰራቸው ተግባራት ይሆናሉ፡፡

ከዚህ በተጨማሪም የአገልግሎት አሰጣጥ ማሻሻያን በመተግበር ቀልጣፋና ውጤታማ አገልግሎት እንዲኖር ማድረግና የኤሊክትሮኒክስ ገቨርንመት (E-Governmnet) ስርዓትን መዘርጋት ይጠበቅበታል፡፡

የለውጥ አመራር ስርዓትን በሀገራችን የሲቪል ሰርቪስ ስርዓት ግንባታ ቀጣይነት የሚያረጋግጥና ህሊናዊና ተጨባጭ ነባራዊ ሁኔታ በሚያጣጥም መልኩ ቅድሚያ ሰጥቶ የሚሰራባቸው ጉዳዮች ይሆናሉ፡፡

ለሀገራችን ኢትዮጵያ መለወጥ ብሎም እንደ ዘርፍ ለሲቪል ሰርቨሱ ስርዓት መቀየር የሁላችንም ርብርብ እና ሚና ወሳኝ መሆኑ ገልጽ ነው፡፡ ለዚህም  በተባበርና በአንድ መንፈስ የሲቪል ሰርቪሱን ስርዓት ለመለወጥ እንድንተጋ ጥሪዬን አቀርባለሁ፡፡

 

መኩሪያ ኃይሌ (ዶ/ር)

የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር


ተከተሉኝ
ዶ/ር መኩሪያ ሀይሌ

ዜና


አጋሮች


No front page content has been created yet.
Follow the User Guide to start building your site. Subscribe to