ወ/ሮ ስመኝ ውቤ ሀይሌ
ወ/ሮ ሰመኝ ውቤ የመጀመሪ ዲግሪያቸውን በህግ ያገኙ ሲሆን ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ደግም በስርዓተ ጾታ ላይ ሰርተዋል፡፡
በሴቶችና ህጻናት እና በማዕድንና ነዳጅ ሚኒሰቴርም በሚኒሰቴር ዴኤታነት እያገለገሉ የቆዩ ሲሆን የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ምክትል ኮሚሽነር ሁነው በማገልገል ላይ ይገኛሉ።