ወ/ሮ ስመኝ ውቤ

ወ/ሮ ስመኝ ውቤ

  • 011 552 63 40
  • ምክትል ኮሚሽነር Since Feb 21 2021
  • ይፋዊ ምስል ማውረድ

/ ስመኝ  ውቤ ሀይሌ

/ ሰመኝ  ውቤ የመጀመሪ ዲግሪያቸውን በህግ ያገኙ ሲሆን ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ደግም በስርዓተ ጾታ ላይ ሰርተዋል፡፡

 

 

 

በሴቶችና ህጻናት እና በማዕድንና ነዳጅ ሚኒሰቴርም በሚኒሰቴር ዴኤታነት እያገለገሉ የቆዩ ሲሆን የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ምክትል ኮሚሽነር ሁነው በማገልገል ላይ ይገኛሉ።