09 Jan የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ ለመቆዶኒያ የአረጋዊያንና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል 202 ብርድልብሶችን ድጋፍ አደረገ፡፡ Share this Post